ተመለሺ ፍቅሬ💗
አልቻልኩም ለመኖር ካንቺ ተነጥዬ
ትዝታሽን ማዘል ከብዶታል ጀርባዬ😕
ያማረው ፈገግታሽ ተስሎብኝ ባይኔ
ደግሞ እየመሰልሽኝ አብረሺኝ ከጎኔ🥰
በሀሳብ ሰቀቀን አለኩልሽ እኔ😔
ያሳለፍነው ሁሉ ብቅ ሲል ከፊቴ
በፍልቅልቅ ደስታሽ ሲፈካልኝ ቤቴ
አብረን የዋልንበት ጋራ ሸንተረሩ
ዛፍና ቅጠሉ ሳር ምድር አየሩ
ባንቺ መኖር ነበር የሚዋቡት ለካ😊
ጨረቃም ምትደምቀው ፀሀይዋም ምትፈካ
ይኸው ዛሬ የለም ያ ማንነታቸው
አንቺ ስትሄጂ ረግፏል ውበታቸው
እኔም ሰምጫለው ከትዝታሽ ባህር
ተመለሺ እባክሽ ቂም መያዝሽ ይቅር☹️
ፍቅርን እንቀጥለው ካቆምንበት ቦታ
ለየቅል መኖሩ አይሰጠንም ደስታ💔
ትርጉም የለሽ ሆኗል ያላንቺ መኖሬ
እባክሽ ነዪልኝ #ተመለሺ_ፍቅሬ🥺
••●◉Join us share
💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
@fkrbefkr143
@fkrbefkr143
✽»🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽»🌺
አልቻልኩም ለመኖር ካንቺ ተነጥዬ
ትዝታሽን ማዘል ከብዶታል ጀርባዬ😕
ያማረው ፈገግታሽ ተስሎብኝ ባይኔ
ደግሞ እየመሰልሽኝ አብረሺኝ ከጎኔ🥰
በሀሳብ ሰቀቀን አለኩልሽ እኔ😔
ያሳለፍነው ሁሉ ብቅ ሲል ከፊቴ
በፍልቅልቅ ደስታሽ ሲፈካልኝ ቤቴ
አብረን የዋልንበት ጋራ ሸንተረሩ
ዛፍና ቅጠሉ ሳር ምድር አየሩ
ባንቺ መኖር ነበር የሚዋቡት ለካ😊
ጨረቃም ምትደምቀው ፀሀይዋም ምትፈካ
ይኸው ዛሬ የለም ያ ማንነታቸው
አንቺ ስትሄጂ ረግፏል ውበታቸው
እኔም ሰምጫለው ከትዝታሽ ባህር
ተመለሺ እባክሽ ቂም መያዝሽ ይቅር☹️
ፍቅርን እንቀጥለው ካቆምንበት ቦታ
ለየቅል መኖሩ አይሰጠንም ደስታ💔
ትርጉም የለሽ ሆኗል ያላንቺ መኖሬ
እባክሽ ነዪልኝ #ተመለሺ_ፍቅሬ🥺
••●◉Join us share
💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
@fkrbefkr143
@fkrbefkr143
✽»🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽»🌺