ዛሬ ውጤት የምትጠብቁ የ12ኛ ክፍል የቻናላችን ቤተሰቦች አላችሁ?
በዚህ አጋጣሚ መልካም ዕድል ተመኝተናል። ነገር ግን ውጤቱ ምንም ይሁን ምን በፀጋ ተቀብላችሁ በአዲስ አመት የወደፊት ህይወታችሁን አቅዳችሁ እንድትንቀሳቀሱ እንመክራለን።
ጥሩ ውጤት ብታመጡ ደስ ይላል ግን ባታመጡም ህይወታችሁ እሱ ብቻ ነው ማለት አይደለም። ከጠነከራችሁ በዚህ ዘመን እራሳችሁን ልትለውጡባቸው የምትችሉባቸው በጣም ብዙ የስራ ዘፈኖች አሉ። እድሜ ለቴክኖሎጂ!!!
ስለዚህ አለፍን ብላችሁ ብዙ አትደሰቱ ዋናው ልፋት ገና ነው። አላለፍንም ብላችሁም ብዙ አትከፋ ብዙ ዕድል ስላላችሁ።
ስሜታችሁን በልክ አድርጉት።
መልካም ዕድል!!!!