Mayya package ድጋሜ መግዛት ካስቸገረ
መጀመሪያ 863 ላይ Stop ብላቹ ላኩ፣ አገልግሎቱን ማቋረጣቹ ሚገልጽ መልዕክት ከገባላቹ በኃላ ድጋሜ ወደ 863 OK ብላቹ ላኩ።
( Mayya Package(Pkg) ለመግዛት ካስቸገረ ሚቆርጠው 5 ብር ቢሆንም የስልካቹ ባላንስ ላይ 6- 7 ብር ሊኖራቹ ይገባል)
Mayya Package በትክክል መገዛቱን ለማረጋገጥ, *804# ላይ ባላንሳችሁን ጠይቁ፣ 5 ብር መቆረጡን አረጋግጡ እና እንደዚህ አይነት መልዕትም ይገባላችኃል
Dear Customer, your remaining amount from Mayya 2GB Daily social media package is 2048.000 MB with expiry date on 2024-10-24 at 15:08:48
ከላይ ያለው መልዕክት ካልገባላቹ አንዳንዴ ስለሚቆዩ መልዕክቱ እስከሚገባላቹ ታገሱ፣ እየቆያቹ 863 ላይ OK ላኩ
Mayya package ገዝታቹ አልሰራም ላላቹ:
ከባላንሳቹ ላይ 5 ብር ቆርጦ ከላይ ያለው አይነት መልዕክት ከደርሳቹ እዚ ቻናል ላይ የለቀቅናቻው የMayya ፋይሎች ሚሰሩት Mayya App ላይ መጀመሪያ login ማድረግ ስትችሉ ስለሆነ ፓኬጁ(Pkg) እንዲሰራላቹ እንዚህን መንገዶች በቅደም ተከተል ሞክሯቸው
1ኛ. Airplane mode on/off አድርጋቹ ወደ Mayya app login ለማድረግ ሞክሩ
2ኛ. Mayya app Setting ላይ ገብታቹ Storage በሚለው ውስጥ clear cache እና Clear data አድርጋቹ ድጋሜ login ለማድረግ ሞክሩ
3ኛ. ከላይ ያሉት መንገዶች ካልሰሩ፣ ወደ Mayya app Login ለማድረግ ወይ wifi ተጠቀሙ ወይም ስልካቹ ላይ በ1 ብር ባላንስ በNormal data (በ2ኛ SIM ሊሆን ይችላል) ተጠቅማቹ ወደ Mayya app መጀመሪያ login አድርጉ በመቀጠል Mayya package በገዛችሁት ሲም ዳታችሁን አብርታቹ ፓኬጁ መስራት እንዲጀምር አፑ ውስጥ ያሉትን live video ለተወሰነ ሰከንድ ተመልከቱ። በዚህ መንገድ የገዛችሁትን Mayya pkg መስራት ካስጀመራቹ በኃላ እዚህ ቻናል ላይ ያሉትን የMayya package ፋይሎች ወደ http injector እያስገባቹ አሁን መጠቀም ትችላላቹ ማለት ነው
Hope this helps, መልካም ግዜ Enjoy