የግጥሜ ርዕስ አይዞህ ..!☺️😁
መኖርህ መጥፋትህ የሚያስጭንቃቸው
ማጣት መከፋትህ የሚያሳስባቸው
የሚጨነቅልህ ስላንተ የሚያስብ በዙሪያ ከጠፋ
ማንም የለኝ ብለህ ከቶ እንዳትከፋ
መኖርክን ፈላጊ ጠዋት ማታ አሳቢ እንዲኖር በተስፋ
በርከት ያለ ገንዘብ ተበድረህ ጥፋ..!!
😂😂😂😂😂😂
መኖርህ መጥፋትህ የሚያስጭንቃቸው
ማጣት መከፋትህ የሚያሳስባቸው
የሚጨነቅልህ ስላንተ የሚያስብ በዙሪያ ከጠፋ
ማንም የለኝ ብለህ ከቶ እንዳትከፋ
መኖርክን ፈላጊ ጠዋት ማታ አሳቢ እንዲኖር በተስፋ
በርከት ያለ ገንዘብ ተበድረህ ጥፋ..!!
😂😂😂😂😂😂