🛑 ዛሬ SAT Maths እንጀምራለን‼️ክረምት እያለቀ ነው፤ ስለዚህ ተጠቀምበት‼️
ክረምቱ እየተፈፀመ ነው፤ ነሀሴ ሊያልቅ 2 ቀን ቀረው፤ አንተም በፕሮግራም እያጠናህ ነው፤ ስለዚህ መጨነቅ የለም! የዚህ ክረምት ቀናት ልፋትህ ብሔራዊ ፈተናን በምርጥ ውጤት ያሳልፉሀል!
ዛሬ ሁላችሁም SAT Maths Unit 1 & 2 (6-8 የኢንትራንስ ጥያቄ ይወጣበታል) ፤ እነሱን አጥንተን ስንጨርስ ትላንቱት የተማርነው ላይ ፈተና እንፈተናለን። ዛሬ ካንተ ከፍተኛ ጥረት ይፈለጋል፤ ሌሎች ሲያርፉ አንተ ጥረትህንጨምር። እያንዳንዱን ሰከንድ ተጠቀም። የሚባክን ጊዜ የለም!
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!