🛑 መስከረም ላይ ቆሞ፤ መዘናጋት የለም! ዲስፕሊን ለቀጣዩ 10 ወር ግዴታ ነው‼️
ሞራልና ስሜት ከፍ ዝቅ ይላል፤ ዲሲፕሊን ግን ዘላቂ ነው። አሁን የምትለፋው እያንዳንዱ ልፋት ተጠራቅሞ ቀጣይ አመት ወደ ዩኒቨርሲቲ ያስገባሀል። እስከዛሬ ጎበዝ ባትሆን ችግር የለውም! የብሔራዊ ፈተና ውጤትህን የሚወስነው ፤ ከዚህ በኋላ ለቀጣይ 10 ወራት የምታደርገው ጥረት ነው። ሳትጨናነቅ ከዛሬ ጀምሮ ማጥናት ጀምር!
ዛሬ የ 10ኛ ክፍል Chem Unit 5 Geo Unit 5 እና Eco Unit 8 እናጠናለን። የዛሬውን አጥንተን ስንጨርስ እረፍት አድርገን ቅዳሜ የተማርነው ላይ ፈተና እንሰራለን። ዳይ ወደ ጥናት!
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!