🛑 ሰኞ 12ኛን እንጀምራለን! ከዚህ በኋላ የሚባክን ጊዜ የለም‼️
አብረን 9፣ 10፣ 11 እና 12ን ፅድት አርገን በ 6 ወር ውስጥ እንጨርሳለን። መጋቢት ላይ ክለሳ እንጀምራለን። ስለዚህ ቀን የምትማሩትን 12ኛ ክፍልን ከዜሮ ጀምረን ሰኞ መስከረም 25 ማጥናት እንጀምራለን፤ እሱን ትንሽ ገፋ አድርገን ደግሞ ወደ 9ኛ-11ኛ ክፍል ጥናት እንመለሳለን።
በዚህ አመት በዲስፕሊን ተዘጋጅተን ኢንትራንስን በምርጥ ውጤት ማለፍ አለብን! ያልጀመራችሁ ቶሎ ጀምሩ! ካንተ የሚጠበቀው ቆራጥ ሆነህ በቀን 5 ሰዓት መመደብ ብቻ ነው። ከፈጣሪ ጋር አብረን ታሪክ እንሰራለን! የኛ ጀግኖች ተዘጋጁ!!
ቆንጆ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!