TGStat
TGStat
Введите текст для поиска
Расширенный поиск каналов
Язык сайта
Russian
English
Uzbek
Вход на сайт
Каталог
Каталог каналов и чатов
Поиск каналов
Добавить канал/чат
Рейтинги
Рейтинг каналов
Рейтинг чатов
Рейтинг публикаций
Рейтинги брендов и персон
Аналитика
Поиск по публикациям
Мониторинг Telegram
Статистика
Избранное
Grace Commission
@gracecom
Гео и язык канала:
Эфиопия, Английский
Категория:
Курсы и гайды
የታረቀ ማኅበረ ሰብ _ 2ኛ ቆሮንቶስ 5፥20
Связанные каналы
|
Похожие каналы
Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Курсы и гайды
Статистика
Избранное
Это ваш канал?
Подтвердить
История канала
Фильтр публикаций
Выбрать месяц
Скрывать удаленные
Скрывать репосты
Grace Commission
3 Oct, 11:48
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
https://youtu.be/nPBIfzcojMs?si=GfHKOAodd0pLcDxR
| ሕንጸት
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
135
0
0
2
Grace Commission
28 Sep, 21:30
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
https://youtu.be/Jm6ivJfo4mA?si=zEl0lxvwNNcfSFq5
ወንጌል በሮሜ 1 Gospel Theology class 17
Gospel Theology በዚህ ክፍል በሮሜ መልእክት ምዕራፍ 1 መሠረት ስለ ወንጌል ማብራሪያ ተሰጥቶበታል ።
324
0
0
Grace Commission
19 Sep, 21:09
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
#በማስተዋል_እንመስክር!
ከወንድማችን Melos Teshome Zufan ጋራ ስለ ወንጌል አቀራረብ የተወያየነው እጅግ አስፈላጊ መልእክት #በክፍል_ኹለት ቀርቧል! እንድታዩት እና እንድትጠቀሙ አበረታታችኋለሁ!
👇
https://youtu.be/8y0voQAlECY?si=P0kl_wntL2on6fPN
ወንጌልን እንዴት እንናገር ? Gospel Theology class 16
በዚህ ክፍል የሚመለሱ ጥያቄዎች 1. ወንጌልን ማነው መናገር ያለበት ? 2. ወንጌልን እንዴት እንናገር ? 3. የወንጌል እንቅፋት ምንድነው ? 4. በኢትዮጵያ ውስጥ ወንጌል እንዴት ነው የሚታየው ?
682
0
0
5
Grace Commission
16 Sep, 07:26
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
ከወንድማችን ሜሎስ ጋራ በነገረ መለኮት ክላስ ስለ ወንጌል ይዘትና አቀራረብ ተወያይተናል። #እንድታዩት_እጋብዛለሁ። ባለፈው ዓመት በዚህ ጊዜ፣ መጽሐፌ እየተሰራጨ እና እየተነበበ ነበረ። በዚህ ዓመት ደግሞ፣ ስለ ወንጌል በቪዥዋል ማውራት ጀምረናል፦
👇
https://youtu.be/urmnSLpct0c?si=uPeHpzMp0A99pxu1
ወንጌል ምንድነው ? Gospel Theology class 15
በዚህ ቪዲዮ Gospel Theologyን እንማራለን 1.ወንጌል ምን ማለት ነው ?ምንድን ነውስ? 2. ወንጌል ስለ ማን ነው ? ስለ ማንስ አይደለም ? 3.ወንጌልን ለምን እንቀበል ? የሚሉ ወሳኝ ነጥቦች ይዳሰሳሉ።
807
0
0
5
Grace Commission
7 Sep, 17:46
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
942
0
0
9
Grace Commission
7 Sep, 17:46
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
785
0
0
Grace Commission
7 Sep, 17:46
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
ይህ፣ ከግምቴም ከዕቅዴም ውጪ የኾነ የእግዚአብሔር ጒብኝት ነው። በርግጥ እግዚአብሔር የእኔን መጽሐፍ ሳይኾን የራሱን ወንጌል ርእስ ማድረግ እንደ ፈለገ ተረድቻለሁ። ሕንጸትም ለእኔ መጽሐፍ ሳይኾን ለወንጌል ተልእኮ ልዩ ትኲረት እንደ ሰጠ መቁጠር እፈልጋለሁ።
በነገራችን ላይ @ሕንጸት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በእኔ የሥነ ጽሑፍ ሙያ (መጻፍ፣ ማርታት እና ማሔስ) ላይ ትልቅ ኢንቨስትመንት አለው። በዩቲዩብ ቪዲዮዎቹ አልቆኛል (Mentoring) አድርጎኛል። በጋሽ ፍትሐ አምላክ አቅራቢነት ያማርኛ ሥርዐተ ጽሕፈት ላይ አሰልጥኖኛል። ስለዚህ @ሕንጸት ከልብ አመሰግናለኹ።
በዚህ አጋጣሚ ስለ መጽሐፌ ወንጌል ይዘቱና አቀራረቡ ጥቂት ልበል፦ ዐሳቡ ለዓመታት ያስተማርኹትና በማኅበራዊ ሚዲያ የጮኽኹት ቢኾንም፣ ወደ መጽሐፍ የተቀየረው በዐጭር ጊዜ ነበረ። ይህም የኮነው በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እና ድጋፍ ነበረ። የኅትመት ወጪውም ሙሉ በሙሉ የተሸፈነው በራሱ በእግዚአብሔር አቅርቦት ነበረ። አኹንም @በሕንጸት አማካይነት መልእክቱን ማጉላት የፈለገው ራሱ እግዚአብሔር እንደ ኾነ አምናለኹ።
ስለዚህ የወንጌልን ተልእኮ በማፈጠን ይህን የእግዚአብሔር ፍላጎት እንፈጽም ዘንድ በዚህ ታሪካዊ አጋጣሚ ጥሪዬን አቀርባለሁ። ይህ ወንጌል ወደ ውጪ ብቻ ሳይሆን ወደ ውስጥም መነገር አለበት። አቀራረቡ ደግሞ ሥነ መለኮታዊ ተፈጥሮውን የጠበቀ፣ ይዘቱን ያላሳሳ (የወንጌል ንጽሕናን የማያሳድፍ)፣ ዘመኑን ያስተዋለ (ዐውዳዊ)፣ ተገቢ ስልቶችን የሚጠቀም (ስልታዊ)፣ በቂ ዝግጅት የተደረገበት (ስንዱ የኾነ)፣ ወንጌል ተኰር ማኅበረ ሰብ መፍጠር እና እግዚአብሔርን ማክበርን ያለመ መኾን ይጠበቅበታል።
ከልብ አመሰግናለኹ!
በርናባስ ዘመነ
የወንጌል ይዘቱና አቀራረቡ ጸሓፊ
ነሐሴ 30፣ 2018 ዓ.ም.
757
0
4
6
Grace Commission
5 Sep, 16:43
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Репост из:
Hintset
በአራተኛው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት በመንፈሳዊ እድገት ዘርፍ የ2018 ዓ.ም. ተሸላሚ መጽሐፍ።
798
0
1
13
Показано
8
последних публикаций.
Показать больше
2 533
подписчиков
Статистика канала
Популярное в канале
Пост #2562: Фото
Пост #2552: Фото
ይህ፣ ከግምቴም ከዕቅዴም ውጪ የኾነ የእግዚአብሔር ጒብኝት ነው። በርግጥ እግዚአብሔር የእኔን መጽሐፍ ሳይኾን የራሱን ወንጌል ርእስ ማድረግ እንደ ፈለገ ተ...
ከወንድማችን ሜሎስ ጋራ በነገረ መለኮት ክላስ ስለ ወንጌል ይዘትና አቀራረብ ተወያይተናል። #እንድታዩት_እጋብዛለሁ። ባለፈው ዓመት በዚህ ጊዜ፣ መጽሐፌ እየ...
በአራተኛው የሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት በመንፈሳዊ እድገት ዘርፍ የ2018 ዓ.ም. ተሸላሚ መጽሐፍ።