Habesha Funny 🤣🤣


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


😂😂😂365+ ቀናቶችን በሳቅ እናሳልፍ ፣😂😂በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍር ብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን 😂😁 JOIN በሉና አብረን እንሳቅ 🤣😂
  

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций














🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣
🤣🤣




Imagine ከስራ መተህ ለሚስትህ ቀልድ ስትነግራት....

አልጋ ስር ያለው ወንድ ሲስቅ🫣


🤣🤣🤣🤣


በኛ የትውልድ ግዜ የምንዘምረው  #ልጅነቴ_ልጅነቴ_ማርና_ወተቴ ነበር የምንለው የአሁን ትውልድ ግን...

#ልጅነቴ_ልጅነቴ_ስልክና_ታብሌቴ 😂


ወሸታም ሴት አትመቸኝም እያልክ ቆንጆ ነህ ስትልህ ግን ታምናታለህ.. 🤧😁


📚🖊#በትምህርትህ ምን ያህል ርቀህ ተጉዘሃል እለዋለሁ❓°°>>>

🙎‍♂"አይ ብዙም አይደለም። እንዳጋጣሚ ትምህርት ቤታችን ቅርብ ነበረ" አላለኝም😁😄🤣


ኑሮ የከበደው አስተማሪ ተማሪዎቹን እንደውም ነገ ሁለት ሁለት እንጀራ ከምስር ወጥ ጋር ይዛቹ ኑ Assignment ነው 😑


የአፍጥር ሰአት ሙስሊም ጎረቤትህ ጋር ትሄድና
.
.
.
የሳንቡሳ ማነው🤭 የሳምሰንግ ቻርጀር የላቹም🤔

😁😂🤣

#አረ_ላይክ_ቀንሷል_family 😍


አንዱ ራሱን ሊያጠፋ ጫካ እየሄደ እያለ ዱርዬዎች ገደሉት...

እኔ ያሳዘነኝ ያሰበውን ሳያሳካ መሞቱ ነው            🙈😂🤣


1ዱን ኩላሊትህን ሸጠህ ከ ጀለስህ ጋር ብሩን ካጠፋችሁ ቡሃላ :-

ጀለስህ " አንድ አይን ብትሆን እኮ ከዚህ በላይ ያምርብሃል ሲልህ 👀😂😂🤣🏃


🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣
🤣🤣


ወሬ ለማስጀመር ብዬ ቺኳን " Hi እንዴት አደርሽ " ስላት ምን ብትለኝ ጥሩ ነው
.

#ተኝቼ  😂😂🤣


የምትወዳት ልጅ ለሊት 8:00 ደውላ "ይቅርታ ከእንቅልፍ ቀሰቀስኩህ አደል?" ስትልህ



አይ ቁርስ ልሰራ ምስር ስለቅም ነው የደወልሽው🤨

🤣🤣


እር ሰው አልተቻለም🤔
አስከፊ ሌሊት ነው ያሳለፍኩት ብሎኝ ምነው ስለው...

          #ጨለማ_ነበር 😜😁😂

Показано 20 последних публикаций.