የሳይት ጥበቃ
#zobel_alumunium_work_and_importer
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
7ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ቢቻል ወታደራዊ ስልጠና ያላዉ አግባብ ከሆነ የሥራ ልምድ ጋር
ዋና ሃላፊነቶች፡
- በፕሮጀክቱ ላይ ለሚካሄደው የህንጻ ግንባታ የሚወጡ እና የሚገቡ ንብረቶችን መቆጣጠር
- በግቢው ውስጥ በሰው ወይም በንብረት ላይ ጉዳት የደረሰ እንደሆነ ወዲያው ለግቢው አስተዳደር ወይም ለባለቤቶች ማሳወቅ ፤
- በሰውና ንብረት ላይ የደረሰ አደጋ፣ ስርቆት ወዘተ ወዲያውኑ ለድርጅቱ ሪፖርት ማድረግ
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #1_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Salary: 5000.00
Deadline: December 17, 2024
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዞበል አሉሚኒየም አስተዳደር ጽ/ቤት ጉርድ ሾላ አካባቢ፣ ሣህለተ ምህረት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አደባባይ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል፡ zoblealuminum19@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251911642237 መደወል ይችላሉ።
@hahujobs | @hahujobs_bot