ያሬድ ከበደ እና ብርሀኑ በቀለ ቅጣት ተላለፈባቸው - ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ በ12ኛ ሳምንት እና በአንደኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ላይ የቀረቡትን ሪፖርቶች ተመልክቶ የቅጣት ውሳኔዎችን አስተላልፏል። የሲዳማ ቡናው ብርሀኑ በቀለ ቡድኑ ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ባደረገው ጨዋታ የተጋጣሚን ተጫዋች በመማታቱ ምክንያት በቀይ ካርድ ከሜዳ መሰናበቱ ይታወቃል። በዚህም ተጫዋቹ የአራት ጨዋታዎች እና የሶስት ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ተጥቶለበታል። የመቀሌ 70 እንደርታው አጥቂ