ስሁል ሽረ፣ ሲዳማ ቡና፣ ሀዲያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ ቅጣት ተላለፈባቸው - ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች በረከት ወልዴ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። ቅዱስ ጊዮርጊስ - ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ጊዮርጊስ - ኢትዮ ኤሌትሪክ አዳማ ከተማ - ቅዱስ ጊዮርጊስ በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ