ውድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን በጉጉት የምንጠብቀው ቀን ደረሰ።
ምረቃ ፕሮግራሙ ሰኔ 29(ቅዳሜ) በአዲስ አበባ መካነ ኢየሱስ ሴሚናሪ ግቢ ከጠዋት 2፡30 ጀምሮ ይሆናል።
ቤተሰብ ለሚጋብዙ ተማሪዎች በኦንላይን መግቢያ ካርድ እንደምንይዝ እያሳወቅን በውጭ ሀገር ያሉ በተወካዮቻቸው በኩል መመረቂያ ባይደር፣ መጽሔት እና አስፈላጊውን ኪሊራንስ የጨርሱ ዶክመንት የሚወስዱበትን ሁኔታ በቅርቡ በተመራቂዎች ቻናል የምናሳውቅ ይሆናል።
HBC 2024 GC Batch Congrats 🎉🎉🎉
📍 አድራሻው በጉግል ማፕ
https://maps.app.goo.gl/bhbvfV5uKp49JZWm6
Join Telegram Channel
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS