ብርታት ከእግዚአብሔር ጥበብ
እግዚአብሔር በሚስጠን ጥበብና ማስተዎል ካልሆነ በስተቀር ሕይወት መምራት አስቸጋሪና መከራ ነው የስው ልጆች በኃጢአትና ካለን ውስን ችሎታ የተነሣ በመከራ ፣ በፍትሕ መጏደል ፣ በሥቃይ ፈተና እንወድቃለን ነገርግን ከእግዚአብሔር ፍቅር የተነሣ በሚስጠን ጥበብ ማናቸውንም ችግር በብቃት ልንወጣው እንችላለን ።
መጽሐፍ ቅዱስ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ይላል ስለሆነም በሕይወታችን ውስጥ የእግዚአብሔር ጥበብን መፈለግ ለስው ልጆች ችግር የማያዳግም መፍትሄ ይስጣል ። ለእርሱ ሙሉ ልባችንን ከከፈትንና በእያንዳንዱ ደረጃ እንዲመራን ከፈቀድን ሙሉና ጤናማ ሕይወት መኖር እንችላለን። ክርስትያኖች እንደመሆናችን መጠን በዓለም ወይንም በስጋ ፈቃድ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ መሆን ይገባዋል ይህም በመዳኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባገኘነው አዲስ ሕይወት መንፈሳዊ ሕይወታችንን ካሳደግን ወደ ጥልቅ የእግዚአብሔር ጥበብና መንፈሳዊ ብርታት መግባት እንችላለን ። ስለሆነም ጳውሎስ 'ኀይልን በሚሰጠኝ በእርሱ ሁሉን ማድረግ እችላለሁ። '
ፊልጵስዩስ 4:13 ይላል ፤ በሌላ አባባል በዚህ በአላፊ ዓለም ውስጥ ስው ፈተናዎችንና መከራንም ብሎም ሞትን መቋቋም የሚያስችለውን ኃይል የሚያገኝበት ሌላ ምንም የለውም እኛ እግዚአብሔርን በመታዘዝ ብቻ ነው የዚህን ዓለም ፈተናና የዲያቢሎስን ሽንገላ መቋቋምና ጸንተን መቆም የምንችለው ከእግዚአብሔር መገለጽና ጥበብ ውጭ ብርታትን የምናገኝበት ሌላ የለም፡፡
' እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ግን፣ ኀይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፤ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፤ አይደክሙም።'ኢሳይያስ 40:31
#በተለያዮ_ጉዳዮች_እኔን_ለማማከር_ለምትፈልጉ
0933464314
0933464314 ☎️
መድሀኒቱን ባሉበት እንልካለን ጥበብ ታላቆን ታከብራለች
#መልእክቱን_ሼርር_በማድረግ_መፍትሔውን_ሌላው_ያድርሱ