قال الشيخ_عبدالكريم_الخضير :
لو قرأ أحدنا كتب الدنيا كلها، لم ينل الأجر المرتب على قراءة القرآن ، فيحصل في الختمة الواحدة على أكثر من ثلاثة ملايين حسنة، وهذا أجر عظيم لا يفرط فيه إلا محروم .
ሸይኽ አብድልከሪም አልኹደይሪ እንዲህ ይላሉ:–
«ከእኛ አንዳችን በዓለም ላይ ያሉ መፅሐፍቶችን ቢያነብ ቁርኣንን በመቅራት ላይ የተቀመጠውን
ምንዳ አያገኝም። ቁርኣንን አንዲት ጊዜ ጨርሶ በመቅራት ከሶስት ሚሊየን መልካም ምንዳ በላይ
ያገኛል።#ይህ ከባድ የሆነ ምንዳ ነው።በዚህ ላይ ችላ አይልም መልካምን የተነፈገ ሰው ቢሆን እንጂ!።»
🌐https://t.me/ibrahim_furii