Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በትሬዲንግ ዓለም በዘላቂነት ትርፋማ ለመሆን 4 ነገሮችን መቆጣጠርና ማስተዳደር መቻላችሁን አረጋግጡ: ከዛ በኋላ ያሰባችሁትን ስኬት ታገኛላችሁ መንገዱም አልጋ በአልጋ ነው እሚሆነው።
📌Just እንደምንም ብላችሁ እነዚህን 4 ነገሮች በቁጥጥርህ ስር ለማዋል መትጋት አለባችሁ:
1️⃣. ዲሲፒሊንህን [Discipline]
2️⃣. ስሜታዊነትህን [€motion]
3️⃣. አፈፃፀምህን [€xecution]
4️⃣. ሪስክ አጠባበቅህን [Risk
Management]
✍ ፍቅሩ ቦጋላ
📌Just እንደምንም ብላችሁ እነዚህን 4 ነገሮች በቁጥጥርህ ስር ለማዋል መትጋት አለባችሁ:
1️⃣. ዲሲፒሊንህን [Discipline]
2️⃣. ስሜታዊነትህን [€motion]
3️⃣. አፈፃፀምህን [€xecution]
4️⃣. ሪስክ አጠባበቅህን [Risk
Management]
✍ ፍቅሩ ቦጋላ