የሰራነው ዌብ ሳይት ላይ post አደራረግ (የዌብ ሳይት አሰራር ክፍል 2)
የዌብ ሳይት አሰራር በሚለው video ላይ በቴሌግራም ላይ በተጠየቀው መሰረት የቀረበ video
ጥያቄ1
እንዴት ዶሜን connect እናደርጋለን
ጥያቄ 2
እንዴት የሰራነው ዌብ ላይ post እናደርጋለን የሚሉት ጥያቄወች የተብራሩበት video
የዌብ ሳይት አሰራር ክፍል 1 👇👇👇
https://youtu.be/Tg_6frTCDZ4