“ አንድ የኢትዮጵያ ሰው ሊሰግድ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ነበር፤ ሲመለስም በሠረገላ ተቀምጦ የነቢዩን የኢሳይያስን መጽሐፍ ያነብብ ነበር። ” ሐዋ 8:26-39
በአዲስ አበባ ኮልፌ 18አካባቢ የሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ እና የቅዱስ ባኮስ ጽላት የሚገኝበት ብቸኛ ደብር ደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ እና የኢትዮጵያዊው ጀንደረባ ካቴድራል የመሐረነ አብ ጸሎት መዳረሻችን አድርገናል።
https://maps.app.goo.gl/U9crSud5s49e4VSg7?g_st=ic