Scammer Alert❌❌🛑🛑
"CoC tutorial" በሚል ስም አንድ አንድ Englishን እንኳን በቅጡ መጻፈ በማይችሉ ሰዎች ትምህርት እንሰጣለን ብሎ እያጭበረበሩ እንደ ሆነ ደርሰንበታል።
🚫 እኛ jimma coc tutorial ስለ ሆነን ተጭበብራቹ ላጣቹት ትምህርት እና ብር እኛ አንጠየቅም.
🛑 ስለ እኛ ካምና ተማሪዎች መጠየቅ ትላላቹ "Jimma coc tutorial" ብላቹ።