KABOD Teenagers


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Религия


📖  “በመካከላችሁ ሳለሁ ኢየሱስ ክርስቶስን ያውም የተሰቀለውን፣ እርሱን ብቻ እንጂ ሌላ እንዳላውቅ ወስኜ ነበርና።”
  — 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥2 (አዲሱ መ.ት)
  

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


👋 እንዴት ናችሁ

ነገ ቅዳሜ 9፡00 ሰዕት teenage አለ እባካችሁን አታርፍዱ  እና ጓደኞቻችሁን ጋብዙ
        
                  ተባረኩ እንወዳችሁአለን 🤍


👋እንዴት ናችሁ

ነገ 🙏 የፀሎት ጊዜ ይኖረናል ከ 11:00-12:00 ስዓት
        
              ተባረኩ እንወዳችኋለን 🤍


🖐እንዴት ናችሁ

ለ wallpaper ከፈለጋችሁ ከላይ ያለውን ማረግ ትችላላችሁ!!


የማሰላሰያ ጥያቄዎች
እነዚህ ጥያቄዎች ቅዳሜ በነበረው Teenage ፕሮግራም የተመሠረቱ ናቸው።
1. የስላሴ አካላትን የሚያመሳስሏቸው እንዲሁም የሚለያዩበትን ነጥቦች ምን ይመስልሀል/ሻል ?
2. በኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ተልእኮ ውስጥ የአብ እንዲሁም የመንፈስ ቅዱስ ሚና ምን ይመስልሀል/ሻል ?
3. ቡዙ ጊዜ በሰዎች ዘንድ ስለ ስላሴ አካላት ያሉ የሀሣብ ግርታዋች ( Misconceptions ) ምን ይመስሉሀል/ሻል  ?
4. አብ ( አባት ) ፣ ኢየሱስ ( ወልድ ) እንዲሁም መንፈስ ቅዱስ እኩል ናቸው ? አይደሉም ብለህ/ሽ ካሰብክ/ሽ ምክንያቱን አስረዳ/ጂ ?
 
          ተባረኩ ❤❤


🚨 URGENT

ነገ TEENAGE አይኖረንም በ ወንጌል ስርጭት ምክንያት  


        ተባረኩ እንወዳችሁለን


💬በመፍጠርም ሆነ በማዳን ስራ ውስጥ የሆነውና የሚሆነው ሁሉ ከ ሥሉስ አምላክ ጋር ተቆራኝቷል። የድነት ዕቅድ ብቻ ሳይሆን ክዋኔዉም በዚሁ መስመር ይጓዛል። አለም ሳይፈጠር አብ እኛን በ ክርስቶስ በመምረጥ የ ድህነታችን ሂደት አስጀመረ። የ ዘመኑ ፍፃሜ ሲደርስ ደግሞ እግዚብሔር ወልድ ሰው ሆኖ በ መካከላችን በ መኖር፣ በ መስቀል በ መሞት ና ከ ሙታን በ መነሳት  ከዚያም በአብ ቀኝ በመቀመጥ አለም ሳይፈጠር የ ታቀደውን በተግባር ፈፀመ። ከወልድ የምድር ስራ መጠናቀቅ በኋላ ደግሞ የክርስቶስን ፍቅር እንድናውቅ ና ድነትን እንድንቀበል ለመረዳት መንፈስቅዱስ ወደ ምድር ተላከ። አብ ልጆቹ ሊያደርገን ልጁን ላከ፤ ልጆቹም በመሆናችን መንፈሱን በ ልባችን አኖረ።

ገላትያ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ነገር ግን የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ፤
⁵ እንደ ልጆች እንሆን ዘንድ፥ ከሕግ በታች ያሉትን ይዋጅ ዘንድ።
⁶ ልጆችም ስለ ሆናችሁ እግዚአብሔር አባ አባት ብሎ የሚጮኽ የልጁን መንፈስ በልባችሁ ውስጥ ላከ።
⁷ ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤ ልጅም ከሆንህ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነህ።

🔴አብ የድነት አቃጅ፣ወልድ የድነት ከዋኝ እና መንፈስቅዱስ ደግሞ የድነት ተግባሪ!!!!


🚨 URGENT

ነገ pray አይኖረንም በ ወንጌል ስርጭት ምክንያት


ተባረኩ እንወዳችሁለን




👋 እንዴት ናችሁ

ነገ 9፡00 ሰዕት teenage አለ እባካችሁን አታርፍዱ  እና ጓደኞቻችሁን ጋብዙ
        
                  ተባረኩ እንወዳችሁአለን 🤍


👋እንዴት ናችሁ

ነገ 🙏 የፀሎት ጊዜ ይኖረናል ከ 11:00-12:00 ስዓት
        
              ተባረኩ እንወዳችኋለን 🤍


ሥላሴ እግዚአብሔር በሦስት የተለያዩ አካላት ማለትም አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ እንደሚኖር የሚገልጽ የክርስትና ትምህርት ነው፣ ሁሉም እኩል መለኮት የሆኑ ናቸው::
አብ።
ወልድ፡ ኢየሱስ
መንፈስ ቅዱስ


“But to us there is but one God, the Father, of whom are all things, and we in him; and one Lord Jesus Christ, by whom are all things, and we by him.”
  — 1 Corinthians 8:6 (KJV)

“ለእኛ ግን ሁሉም ነገር ከእርሱ የሆነ፣ እኛም ለእርሱ የሆን አንድ አምላክ አብ አለን፤ ደግሞም ሁሉም ነገር በእርሱ አማካይነት የሆነ፣ እኛም በእርሱ አማካይነት የሆን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።”
  — 1ኛ ቆሮ 8፥6 (አዲሱ መ.ት)


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


👋 እንዴት ናችሁ

⛪ህዳር 14 እና 21 የቅዳሜ ፕሮግራም


        ## ኢየሱስን መምሰል

በ 4 ጥያቄዎች ላይ ተወያይተናል

1. ኢየሱስን እንዴት ልንመስለው እንችላለን?
2. ኢየሱስን ለምን መምሰል አስፈለገን?
3. ኢየሱስን ለመምሰል ስትሞክር ምን ችግሮች አጋጥመህ ነበር?
4. ኢየሱስን በመምሰል ውስጥ ምን እናገኛለን?



   #|| ኢየሱስን መምሰል  ሸክም😓 ሳይሆን ከኢየሱስ ጋር በመዋል 🙇 የተገኘ ማንነት ነው።


እየሱስን በመምሰል ለጓደኞቻችን ደስታን ፣ ፍቅርን እና ሰላምን እዲያገኙ እደሚካፈሉ ተስፋ እናደርጋለን።


             ተባረኩ እንወዳችኋለን 🤍


👋 እንዴት ናችሁ

ዛሬ 9፡00 ሰዕት teenage አለ እባካችሁን አታርፍዱ 
        
                  ተባረኩ እንወዳችሁአለን 🤍


👋እንዴት ናችሁ

ነገ 🙏 የፀሎት ጊዜ ይኖረናል ከ 11:00-12:00 ስዓት
        
              ተባረኩ እንወዳችኋለን 🤍






👋 እንዴት ናችሁ

ነገ 9፡00 ሰዕት teenage አለ እባካችሁን አታርፍዱ 
        
                  ተባረኩ እንወዳችሁአለን 🤍


🎵 "Ejig Likeh" እጅግ ልቀህ Eyob Ali New Amharic Gospel Song 2016(Official Video)HD

📲 Downloaded by @YouTubot

Показано 20 последних публикаций.