ይሄንን ያውቃሉ⁉️
አንዳንድ የዘርፉ ተመራማሪዎች እንደሚሉት ከሆነ ቡና በምጠጣበት ጊዜ ቡናው ሀይልን አይሰጠንም ... ይልቁኑ በአዕምሯችን ውስጥ ያለውን "Adenosine Receptor " የተባለውን እና እንደደከመን የሚያሳውቀንንን Cell እንዳያሳውቀን ያግደዋል ... በዚህም ምክንያት ድካም አይሰማንም ☕️
በዚ ነገር ትስማማለቹ 🤔
@KE_ALEM_DINKADNK