ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት የአለማችን ውዷን ወይም ደግሞ በውድ ዋጋ የተሸጠችውን ላም ነው .... ይህቺ ላም ስሟ " Viatina-19 FIV Mara Imóveis " ይሰኛል መገኛዋ ብራዚል ሲሆን ብታምኑም ባታምኑም ይህች ላም ከቅርብ ቀናቶች በፊት እጅግ ውድ በሆነ ዋጋ 4,800,000$ ( 4 ሚልየን 8 መቶ ሺ ዶላር ) ተሸጣለች 🤯
@KE_ALEM_DINKADNK