ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ከአለማችን ህዝብ ውስጥ 3% የሚሆኑት እንቅልፍ አልባ ምሁር በመባል ይታወቃሉ .... ይህ የሰዎች ክፍል በመደበኛነት በቀን 6 ሰአት ወይም ከዚያ ያነሰ እንቅልፍ ብቻ ነው የሚተኙት ቀሪውን ሙሉ ሰአት ስራ በመስራት ያሳልፋሉ🧑💻
እኛ ደግሞ እንቅልፍ አልባ ሰነፎች ነን አብዛኛውን ሰአት እንቅልፍ አጠን ማህበራዊ ሚድያዎችን አንጠቀማለን 🙂
@KE_ALEM_DINKADNK