#2nd_Semester ...🙏
✅
MGW Department ምርጫ ማስከበሪያ ለሆነው እና ለወሳኙ Freshman Second Semester ተማሪዎቹን እያዘጋጀ ይገኛል 🥰
☕️ MGW Community ከሚሰጣቸው Services አንዱ የሆነው Freshman Second Semester ደስ በሚል አቀራረብ እየተሰጠ ይገኛል ።
🖱
ኑ ....ተቀላቀሉን ➡️
ለመሆኑ ትምህርቱ ለማን ነው የሚያገለግለው ?
📝 ትምህርቱ የሚሰጠው Freshman Second Semester ለሚማር ማንኛውም ተማሪ ማለትም
1⃣ Pre Engineering
2⃣ Pre Health
3⃣ Other Natural Science
4⃣ Social Science
➡️ትምህርቱ በምን መልኩ ይሰጣል ?በተለመደው የማስተማሪያ መንገዶቻችን ማለትም :-
✅ Interactive Video classes
✅ Pdf Files
✅ Text (both Amharic and English
✅ Exam Practices
✅ የልምድ ልውውጥ ....
➡️
በቲቶሪያሉ ምን ምን ትምርቶች ይካተታሉ ?💠
የትምህርት ዓይነቶቹን ለማየት 👇https://t.me/medicalgateway/5845?single➡️
ለቲቶሪያል ክፍያ እንዴት ነው ?👉 ተማሪዎች ወደ ቲቶሪያሉ ሲቀላቀሉ አንድ ጊዜ ይከፍላሉ ፤ ድጋሚ ክፍያ የለም , የመጀመሪያውን ሴሜስተር እንዳደረግንው ሁለተኛውንም ሴሜስተር እስከ ሴሜስተሩ መጨረሻ አብረን ነን🙏
🖱
ለቲቶሪያል ምዝገባ ይህንን ተጠቀሙ :
➡️
@MGW_Tutorial_BotJoin Us : 🌐
@medicalgateway🔂