Web 3
ሰሞን በተለያዩ platform web 3 የሚባል ነገር እየሰማን ነው። ታዲያ ምንድነው web3?
እስካሁን ሶስት አይነት web generation ዓይነቶችን አሉ።
🌐web 1
🌐web 2
🌐web 3
Web 1
🕹 ይህ generation ከ1991-2004 የነበረ ሲሆን read only ( ማንበብ ብቻ ) ማለት ነው።
እዚኛው generation የተለያዩ ድረ ገፆችን ማየትና ማንበብ የምንችል ሲሆን ከዛ ውጪ ያሉ ነገሮችን ማድረግ አንችልም። ለምሳሌ ያነበብነውን ድረ ገፅ Like ማድረግ comment መፃፍ እንዲሁም አካውንት ከፍተን login ማድረግ አንችልም። ቀላል static ድረ ገፆች ለዚ ምሳሌ ናቸው።
web 2
🕹web2 2004 እስከ አሁን ያለ generation ሲሆን በዓይነቱ ከWeb1 ተሻሽሎ እና read and write (ማንበብና መጻፍ) የሚል መጠሪያ ተሰጥቶታል። ድረገፆች ላይ አካውንት ከፍተን login በማድርግ የምናነበውን ነገር like ማድረግ comment መፃፍ እንዲሁም ለሌሎች ማጋራት እንችላለን። ሁሉም በሚባል ደረጃ አሁን ላይ ያሉት ድረገፆች በWeb 2 የሚካተቱ ናቸው። የድረ ገጾች ባለቤት እነዚህ ድረገፆች ላይ እኛ የሰጠናቸውን መረጃ በመሰብሰብ እነርሱ ቋት ላይ ያስቀምጡታል። ይህንን መረጃም ለተለያዩ የማስታወቂያ ድርጅቶች በመሸጥ ከፍተኛ ገንዘብ ያገኛሉ። ድርጅቶች የሳይበር ጥቃት ቢደርስባቸውም መረጃችንን 3ኛ ወገን የማየትና የመውሰድ ዕድል አለው።
🔎 ለምሳሌ Facebook የተጠቃሚዎችን መረጃ አሳልፎ በመስጠት በብዙ ይታማል።
web3
🕹Web 3 (read write and own) የሚል መጠሪያ ይዞ የመጣ ሲሆን web 2 ላይ ያሉትን ድክመቶች ይቀርፋል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል። ይህም የራሳችንን መረጃ ራሳችን የመያዝ የመቆጣጠርና የመንከባከብ መብትን ይሰጠናል።
ይህም የሚሰራው በBlockchain ሀሳብ አማካኝነት ነው።
የተወሰነ ሀሳብ እንዲኖራችሁ በሚል ነው በቀጣይ በደምብ እናየዋለን።