ተገዙ ውደዱ!
ባል ደስ የሚለው "ሚስት ለባሏ ትገዛ" የሚለውን ሲያነብ ሚስትም ደግሞ ደስ የሚላት "ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን እንደወደዳት ሚስቱን ይውደድ" የሚለው ነው ችግሩ ሁሉም የራሱን ጥቅስ አለማንበቡ ላይ ነው ተወዳጆች እስቲ ሁላችሁም የራሳቹሁን አንብቡ አንተም እንደተባልከው ውደዳት አንቺም እንደተባልሸው ተገዢ ያኔ ነው ክርስቶስ ራስ የሆነበት ቤት የሚሰራው!
ኤፌሶን 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤
²³ ክርስቶስ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን የሚያድን እንደ ሆነ ባል የሚስት ራስ ነውና።
²⁴ ዳሩ ግን ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ።
²⁵-²⁶ ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤..