Репост из: Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህጻናት እያልን ነገ ከልጆቻችን ጋር እንሮጣለን! የተመጣጠነ ምግብ ልጆችን መመገብ ትውልድን መንከባከብ ነው።
የወተት ተዋፅኦ የልጆችን ጥርስ እና አጥንት ጠንካራ ይደርጋል :: 🐄
2017 ዩኒሴፍ የልጆች ሩጫ ✨✨
የወተት ተዋፅኦ የልጆችን ጥርስ እና አጥንት ጠንካራ ይደርጋል :: 🐄
2017 ዩኒሴፍ የልጆች ሩጫ ✨✨