Репост из: ከመፅሐፍ ገፅ ®
ሁዳረም የኪነት ውድድር
🔔🔔🔔3ተኛው ዙር የኪነት በዮዳኒ ኪነታዊ ውድድር እንደ አውደዓመት አመቱን ጠብቆ በተደራጀ መልኩ መጣ📢
የመወዳደሪያ ዘርፎች
🎬ትወና [ከ2 ደቂቃ ያልበለጠ ተንቀሳቃሽ ምስል-Video]
🎤በድምፅ[የፈለጉትን አይነት ዜማ በማንጎራጎር በድምፅ በመላክ]
🎨በስዕል [የእጅ ስዕል፣ ውበት ያረፈባቸው ስዕሎች]
📸ፎቶ ማንሳት[በዝምታ ብዙ የሚናገሩ ጥንቅቅ ያሉ ተናጋሪ ፎቶዎችን አንስቶ በመላክ]
📝በስነ-ጽሁፍ [አጭር ወግ፣ አጫጭር ታሪኮች፣ ግጥም፣ እና የተለያዩ ፈጠራ የታከለባቸው ስነጽሑፎች]
📚ንባብ እና ትረካ[የግጥም ወይም የወደዱትን የመጽሀፍ አልያም የወግ ትረካን ማራኪ በሆነ መልኩ ተርኮ እና አንብቦ በድምፅ መላክ]
🪗የዜማ መሳሪያ መጫወት[ባህላዊም ሆነ ዘመናዊ የዜማ መሳሪያዎችን እየተጫወቱ በተንቀሳቃሽ ምስል ከ2 ደቂቃ ሳይበልጥ መላክ]
በውድድሩ መጨረሻ
🥇1ኛ የወጣ/ች 500ብር
🥈2ኛ የወጣ/ች 300ብር
🥉3ኛ የወጣ/ች 200ብር
🏅4ኛ የወጣ/ች 100ብር
🎖5ኛ የወጣ/ች በቻናሉ የአድሚንነት ድርሻ ይሰጣል
🏵6ኛ የወጣ/ች በቻናሉ የአድሚንነት ድርሻ ይሰጣል
🏵7ኛ የወጣ/ች በቻናሉ የአድሚንነት ድርሻ ይሰጣል
ማሳሰቢያ
💬በውድድሩ የገንዘብ አሸናፊዎች በራሳቸው ፈቃድ በጥቅሉ እስከ 2ሺህ ብር ለ "ስለ እናት down syndrome እና otisem የተጠቁ ህፃናትን እና ወላጅ ያጡ ህፃናትን ማሳደጊያ" አዲስ አበባ ፤ ሣር ቤት በተለምዶ ቫቲካን ኤንባሲ አካባቢ ለሚገኘው የተራድኦ ድርጅት ገቢ ማስድረግ ፤ በተጨማሪም በአካል በቦታው መገኘት ለሚችሉ ያሉትን መጠየቅና አዝናኝ የሆነ መርሃግብርን ለተራድኦ ድርጅቱ ማህበረሰብ አቅርቦ መመለስን ያካተተ።
💬 ማንኛውም በዚህ ውድድር ላይ የሚቀርብ የተወዳዳሪዎች ስራ የባለቤትነት መብቱ በ2ሺህ ሰዎች ፊት የተጠበቀ ነው።
💬ዳኝነቱ 60 በመቶ ከውድድሩ አዘጋጆች በተሰየሙ ዳኞች፤ 40 ከመቶ በተመልካች
💬 ውድድሩ ዙሮች የሚኖሩት ሲሆን፤ ከአንደኛው ዙር ወድድር በኋላ በይፋ ቀጣዮቹን ዙሮች የምናሳውቅ ይሆናል
💬ደንብና ግዴታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ።
🕐ማንኛውም መወዳደር የሚፈልግ ሰው ከዛሬ ማለትም ከቀን 18/7/2016 ዓ.ም እስከ 30/7/2016 ዓ.ም ድረስ መወዳደሪያ ስራችሁን ስም፣ አድራሻ እና ስልክ-ቁጥር በማያያዝ ከዚህ በታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ማስገባት ይችላል:-👇
@Dayanuna
@MAHiiiiiiTA
@Yoakin_92
💬ከውድድሩ ውጪ በፈቃደኝነት ሳርቤት ያሉ
"ስለ እናት down syndrome እና otisem የተጠቁ ህፃናትን እና ወላጅ ያጡ ህፃናትን ማሳደጊያ" አዲስ አበባ ፤ ሣር ቤት በተለምዶ ቫቲካን ኤንባሲ አካባቢ ለሚገኘው የተራድኦ ድርጅት ወገኖቻችን በአካል መጠየቅ ለምትፈልጉ
@znetsebrak በውስጥ አውሩን።
ተጀመረ.................
@gbw_dan
Share Share->->->