ባዶ እጆች ነን።
ባዶ እጅ ይሰጣል፣ ባዶ እጅ ይቀበላል።
በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች እጃችንን ለበጎነት ዘርግተናል:-
እናም ወዳጆች......
እስቲ አንድ ልብስ-የተለበሰ
እስቲ አንድ መፅሐፍ-የተነበበ
እስቲ አንድ ጫማ-የተጨመተ
እስቲ እጃችሁ ላይ ያለውን.....
እኛ ከእጃችን ያለውን በጥቅሉ እስከ ሁለት ሺህ ብር አሰባስበናል። ለህፃናቱ እና በበጎ አድራጎት ቤት ውስጥ ላየናቸው ወጣቶች እና ታዳጊዎች ግን ይህ:-
->ልብስ እና ጫማ
-->የመማሪያ ግብአቶች
(ለልጆቹ መማሪያ መሳሪያዎች
-እስራስ፣
-ላጲስ፣
-ደብተር፣
-መቅረጫ፣
-እስክሪብቶ እና
-ቦርሳ )
->ንፅህና መጠበቂያ
(-ዳይፐር በሳይዝ-ትልቅ፣ትንሽ እና መካከለኛ፣
-ትንሹ ዳይፐር 02፣ 04፣ 05
፣
-ሳሙና ፣
-የገላ ሳሙና ፣
-በረኪና ፣
-ላርጎ ፣
-ዋይፐር ፣
-ቅባት ፣
-ቫዝሊን ፣
-ሶፍት ፣
-ኦሞ ፣
-የእቃ ሳሙና ፣
-መወልወያ እና
-ሞዴስ )
->ምግብ
( -ጤፍ
-ዱቄት
-ዘይት
-በርበሬ
-ሽሮ
-ምስር ክክ
-አተር ክክ
-ድፍን ምስር
-ፓስታ
-መኮረኒ
-ሩዝ
-ወተት ቤቢላክ ቁ.01,ቁ02,ቁ0
-ወተት ሲፕቶሜል ቁ.01,ቁ02,ቁ03
-ኒዶ ወተት(ኮስት)
-ቡና
-ሻይ-ቅጠል
-ፓስቲኒ
-ኦትስ
-ስኳር
-ቂንጬ
-ጨው
-ክኖር )
ሊሸፍን አይችልም።
እናም
"ስለ እናት down syndrome እና otisem የተጠቁ ህፃናትን እና ወላጅ ያጡ ህፃናትን ማሳደጊያ" አዲስ አበባ ፤ ሣር ቤት በተለምዶ ቫቲካን ኤንባሲ አካባቢ ለሚገኘው የተራድኦ ድርጅት ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱትን ቁሳቁሶች ወጪ መሸፈን የምትፈልጉ
@MAHiiiiiiTA
👆 በዚህ ውስጥ አልያም
0906945795
0961911174
በመደወል ማነጋገር ይችላሉ።
እስካሁን ለዚህ በጎ ስራ ፈቃዳቸውን ያሳዩን
-> ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት የሚገኘው
-> እነሆ መጻሕፍት
->ብሔረ መዓሕፍት ዘኢትዮጵያ የቴሌግራም ቻናል
*በአዲስአበባ 4ኪሎ የምትገኙ እና ቁሳቁስ(ልብስ፣ጫማ፣መፅሀፍት እና የተለያዩ ቁሳቁሶችን) ለመርዳት የምትፈልጉ
ኤዞፕ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት የሚገኘው መደብር እየሄዳቹህ ከእነሱ ዘንድ ማስቀመጥ ትችላላችሁ። ወይም በስልክ ቁጥር-> #0911723656 መሳይ ብትሉ ታገኙታላቹህ።
*ወይም እነሆ መጻሕፍት ➍ኪሎ ምኒሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት
ሮሚና ዝቅ ብሎ
በስ.ቁ-> #0912735000
*እንደዚሁም በአብርሆት እና ጃፋር መጽሐፍ መደብር በሚቀርባችሁ አከባቢ ጎራ እያላችሁ ያላችሁን የቁሳቁስ እገዛ ማድረግ ትችላላችሁ። እኛም አሰባስበን ከልዩ እና ከሚያምር ዝግጅት ጋር ሳር ቤት አከባቢ በሚገኘው "ስለ እናት " የበጎ አድራጎት ድርጅት ከባዶ እጆች፤ ለተዘረጉልን ባዶ እጆች ልንሰጥ ተዘጋጅተናል እና ባዶውን እጃችንን ሙሉሉን።
ለዚህ ሀሳብ የተነሳነው አብዛኛዎቻችን ተማሪዎች ነንና አቅም ቢያጥረን ባዶ እጃችንን ሙሉልን ስንል እጃችንን ዘረጋን።
ለበለጠ መረጃ እና በቅርበት ለማውራት ይደውሉ⬇
0906945795
0964668988
እናመሰግናለን 🙏