ያመኛል!
ስወድሽ መኖሬ
በንፁ ልቤ አግሼሽ፣
ቀንና ሌት ከእቅፌ
ሳትሸሽ፣
ስምሽን ያለምንም
ስም እያወጡ ሲያሙሽ፣
የለበጣ ጓደኝነት ሲኖር በመካከል
ሲጠጉሽ ያመኛል
የውሸት ሲስሙሽ።
ስወድሽ መኖሬ
በንፁ ልቤ አግሼሽ፣
ቀንና ሌት ከእቅፌ
ሳትሸሽ፣
ስምሽን ያለምንም
ስም እያወጡ ሲያሙሽ፣
የለበጣ ጓደኝነት ሲኖር በመካከል
ሲጠጉሽ ያመኛል
የውሸት ሲስሙሽ።