VF21789_1000HD++Platinum_NovaTV_9_1_2025.bin
👆👆👆 ይሔ የ
🍭LIFESTAR 1000++ Platinum
ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
1. Add NovaTV ተፈላጊ የዲሽ ቻናሎችን ያለ ዲሽ እድሜ ልክ የሚያስጠቅመን ሲስተም ነው ከናንተ የሚጠበቀው አዲሱን ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው (Nova TV ስትጠቀሙ አንዱ ቻናል 6 አይነት የጥራት አማራጮች አሉን (Default resolution በራሳችሁ set አድርጋችሁ) እንደቤታችሁ ኢንተርኔት ፍጥነት ጥራቱን ማስተካከል ትችላላችሁ) በተጨማሪም እራሱ currently እንዳለው ኢንተርኔት Speed automatically እየቀያየረ እንዲያሳይችሁ ከፈለጋችሁ Adaptive Playback የሚለውን On አድርጉት እናመሰግናለን LIFESTAR
2. Fix HDMI Out Software Problem (ከአንዳንድ Samsung, LG, Hisense, LIFESTAR.... TVዎች ጋር ሲገናኝ ጥቁር ሆኖ የሚቀረው(ስታክ የሚያደርገው) HDMI አልገናኝ የሚለው ተስተካክሏል
VF21789 9_1_2025