ሰላም!ጌታ የተወደደችሁ አባቶች፣ እናቶች፣ እህቶች እና ወንድሞች : ክርስቶስ ለምን እና ለማን ሞተ ??
በአለም ያለዉ ሰው ሁሉ ጥቁረም ነጩም መጀመሪያቸው አንድ ነው እርሱም አዳም (አደም) ነው። እንደምታውቁት የመጀመሪያው አባታችን አዳም ሀጢያትን ስለ ሰራ እግዚአብሔር ከገነት አባረረው::አንድ ልጅ የአባቱን ሀብት እንደሚወርስ እኛም አባታችን አዳም የሰራውን ሀጢያት ወርሰናል::ለዚህም ከነጢአታችን ወደ እግዚአብሔር መንግስት መግባት ስለማንችል የግድ ሀጢያታችንን ሊያስወግድ የሚችል አንድነገር መፈለግ ነበረብን :: ከዚያም ከጊዜያት በኋላ የእንስሳት መስዋዕት ተገኘ ይህ መስዋዕት፡
👉ለእስራኤላውያን ብቻ ነው
👉የሚፀና አይደለም ማለትም ሰው ሀጢያትን በሰራው ቁጥር ስለ ሰራው ሀጢያት ዋጋ የሚከፍልለትን እንስሳ ያቀርባል
👉ከ እግዚአብሔር ጋር ሙሉ ለሙሉ ሊያቀርብ አይችልም
ነገር ግን ሰዎችን ለዘላለም ከአግአብሔር ጋር ሊየቅርብ የሚችለውን እግ/ር አንድያ ልጁን እንደቀድሞዎች እንስሳት ስለ ሀጢያታችን በኛ ምትክ እንዲሞት አሳልፎ ሰጠ :: ይህ መስዋዕት :
☑️ለሁሉም ይሆናል ለክርስቲያን፣ ለሙስሊም ፣ ለቡድስት. . .
☑️ፍፁም(100%) ነው
.
.
.
ወገኖቼ፡ ጥቂቶች ምንጮች ኢየሱስ አልተሰቀለም የሚሉ አሉ። ነገር ግን "ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ ክርስቶስ እንደተሰቀለ የሚያረጋግጠው ነገር ምንድን ነው ?? ብላችሁ ፈልጉ።
አሁንም ክርስቶስን ያልተቀባላችሁ ወገኖች : ክርስቶስ ስለ እናንተ ሞቶኣል ተሰቅሏል : : አሁንም ምንም አይነት ሀጢያት ብትሰሩ ጌታ ይወዳችኋል !!
የዘላለምን ህይወት ልሰጣችሁ ይm ራችኋል ወደ ደጌታ ተመለሱ ❤️ አሁኑኑ
🤔እንኳንስ ክርስቶስ ሞተላችሁ