.
ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣
♥️ ክፍል 4
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
✍ Written by Estifanos tekka
አዙ ሆነ ማክ ሽፈራውን አስፈቀደ እሱም ተስማማ ደስ አይልም አልኳት እረ እኔስ ምኑም ደስ አላለኝም ሄዋንዬ ምን አስበው እሺ አሏችሁ ጋሼ ለማንኛውም ተጠንቀቂ አለሜ ብላ ወደ ውስጥ ገባች፡፡ እኔም ተመልሼ መዋኘቴን ጀመርኩ ግን የአዛለችን ንግግር እያሰብኩ ነበር የዛሬው ደስታዬ ምንም ነገር እንዲያጠወልገው አልፈልግም እቤት ገብቼ መዘገጃጀት ጀመርኩ
አንዲት ሙሽራ እንኳን ለሰርጓ እኔ ያባከንኩትን ሰአት አታባክንም በጣም ለማማርና ቀልቡን ለመሳብ የቻልኩትን ያህል ለፋሁ ልክ እንደጨረስኩ በሬ ተንኳኳ ማክቤል ነበር አልጨረሽም አለኝ ኧረ ጨርሻለሁ አልኩት መኪናው ጋር እጠብቅሻለሁ እሺ መጣው አልቆይም አልኩት የት መሄድ እንደምፈልግ ጠይቆኝ በኔ ምርጫ ወደ አንድ ሬስቶራንት እየሄድን ነው ስትዋኚ ጎበዝ ነሽ አለኝ ድንገት ነበር የተናገረው አባባሉ አስደነገጠኝ እ...የት አየኸኝ አልኩት እንደማፈር እያልኩ ቅድምም ሌላም ቀን አይቼሻለሁ ማን አስተማረሽ አለኝ ትምህርት ቤት እያለን አንድ ዋና በጣም የምትወድ ጓደኛ እንደነበረችኝና እሷ እንዳስተማረችን ነገርኩት አሪፍ ነው እኔም ዋና እወዳለሁ አለኝ እንደዚህ እያወራንና ስለግል ታሪኬ አንዳንድ ነገሮችን እየተጫወትን ደረስን ከመኪናው ወርዶ በር ከፍቶ እጄን ይዞ አወረደኝ
ማክቤል ስርአቱ በጣም ነው የሚገርመው ምሳ እየበላን ድንገት ለምንድነው አንቺና አባዬ የተለያየ ክፍል የምትኖሩት አለኝ ጥያቄው ድንገተኛ ስለሆነ የጎረስኩት ትን አለኝ እንዴ ምነው ጥያቄዬ የዚህን ያህል ያስደነግጣል አለኝ ውሀ እያቀበለኝ አ..አይ እንደሱ ማለቴ አይደለም አልኩት እና እንዴት ነው አለኝ ለመስማት የጓጓ በሚመስል ድምፅ?
እስኪ ሁሉንም ነገር ንገሪኝ አለኝ ተመቻችቶ እየተቀመጠ ያለውን ነገር በግልፅ ነገርኩት ላባቱ የሚሰማኝ ነገር አባት ለልጁ ከሚያደርገው እንክብካቤ ያልዘለለ እና የኔም እዛ ቤት ኑሮ ከስር ቤት ያልተናነሰ መሆኑንም ጭምር በሀዘኔታ እያየኝ አይዞሽ እሺ አለኝ ከዚያ ሌላ እኔን የሚያፅናናበት መንገድ የለምና እሺ አልኩት አንገቴን ደፍቼ እንዴ ከድብርት እንድታሶጭኝ ይዤሽ ብመጣ ጭራሽ ልታስደብሪኝ ነው እንዴ አለ ለመቀለድ እየሞከረ ይቅርታ አልኩት ፈገግ ብዬ ታዲያ አሁን የት እንሂድ ዛሬ በአንቺ ምርጫ ነው አለኝ ዛሬ የምትለዋ ቃል ሌላም ጊዜ አብረን እንደምንወጣ ተስፋ ሰጠችኝ ከዛን ቀን በኃላ አባቱን እያስፈቀድን አንዳንዴ ዝም ብለን እየወጣን መዝናናቱን ተያያዝነው ሲለንም እያመሸን መግባት ጀመረናል በቃ የማንሄድበት ቦታ የለም ከማክ ጋር ስሆን ሁሉን ነገር እረሳለሁ ህይወቴ በደስታ ተሞላች ቅልጥ ያለ ፍቅር ይዞኛል ቀንም ሌሊትም የማስበው ስለማክ ብቻ ሆኗል
ማክም ፍቅር ሳይዘው አይቀርም......
✎ ክፍል አምስት ከ100 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።
━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share
✨#ህይወቴ✨
🥀 @hiwote_love_story 🥀
🥀 @hiwote_love_story 🥀
┄┄┉┉✽»🌺✿🌺»✽┉┉┄┄