፵፪ #ለአስም የቀጠጥናውን ስር ከዕፀ መናሂ ከስረ ብዙ ከእንጭብር ከአሜራ ከጥቁር የደጋ እንጆሪ ጋር አልመህ ስራቸውን በጠጅ ጥለህ ጠጣ ።
፵፫ #ሰውነቱ_ለሚመነምን ህፃንና ለማንኛውም ሰው የቀጠጥናውን ስር የምድር እንቧይ ስር የብሳና ቅርፊት የጤና አዳም ፍሬ በአንድነት ደቁሰህ ለህፃን ልጅ በወተት አጠጣ ለአዋቂ ሰው በቡና በሸክላ ስኒ አጠጣ
፵፬ #ለህገ_ጠብቅ የቀጠጥናውን ስርና የወይን የምድር እንቧይ የሴት ቀስት ስራቸውን ደቁሰህ በአዲስ ጠላ አቀላቅለህ ጠጥተህ ተራከብ ምስለ ብእሲትከ ኢይክል አውስቦታ ካልዕ ብእሲ
፵፭ #ለጀርባ_ህመም የቀጠጥናውን ስርና የአቱች ስሩንም ቅጠሉንም አድቀህ በአንድነት በአጓት ዘፍዝፈህ ጠጣ ።
፵፮ #ለቡዳ የቀጠጥና ስሩንና ጊዜዋ አልቴት ጤና አዳም ጭቁኝ ነጭ ሽንኩርት የአስተናግርት ፍሬ መሬንዝ ዕፅ ፋርስ የጅብ አርና ገበት ቀምሞ ማጠን ነው ፡ በግራ እጅህም ይዘህ ካለበት ቤት ወይም ቦታ ስትገባ ይለፈልፋል ።
፵፯ #ለሾተላይ የቀጠጥና ስር የምድር እንቧይ ስር የቀበርቾ የአቱች የፍየል ፈጅ የዝግጣ የአጋም ስራቸውን የባህር ጤፍ ፍሬውን ከሰሊጥ ጋር አልሞ ወቅጦ በማር መዋጥ አሰራሩ ከአስር ላይ አድበልብሎ በመጀመሪያ ባልየው ፩ዱን ይዋጥ ሚስትየዋ ፱ን ከ፪ ላይ ከፍላ ፫ ቀን ፫ ፫ እየዋጠች ትጨርስ ።
፵፰ #ለደም_ብዛት የቀጠጥናውን ስር በወይራ አንካሴ ምሰህ በትንሽ ጣትህ እየለካህ ስጥ ይቆርጥም ነገር ግን ደሙ እንዳያልቅ ደሙን እየተለካ ነው በመጠኑ ካልሆነ ደም ይጨርሳል