የረመዳን ፆም ነገ ይጀምራል ።
1446 ኛው የረመዳን ፆም ነገ የካቲት 22 ይጀምራል።
ጨረቃ ዛሬ ማምሻውን በመታየቷ ፆሙ ነገ ቅዳሜ እንደሚጀምር ተረጋግጧል ።
ለመላው የቻናላችን የmohteck ሜምበሮች በሙሉ በቻናላችን ስም ረመዳን ሙባረክ ለማለት እንወዳለን 🤗
©️ 433 Crypto