ጀማው 👍👍
ይሄ EthioCoin Bot የሚለው Scam ነው ብዬ አስባለው ⚠️⚠️
Just Bot Develop አርገው Website build አርገው Scam ለማረግ የተዘጋጀ bot ስለሚመስለኝ ተጠንቀቁ 🚫🚫
withdraw ይሆንልኛል በሚል ሰበብ ምንም አይነት card ለመግዛት $TON እንዳታወጡ 🙂🙂
ሰውን scam ለማረግ ባይሆን አይምሮቸውን የተጠቀሙት Bot Develop ማረግ መቻላቸውን ሳላደንቅ አላልፍም 💪💪
ተጠንቀቁ ለማለት ነው ⚠️