በነገራችኝ ላይ
እኔ ካለችኝ ትንሽ ነገር ከጠቀማቹ ለ ጀመዓው ላካፍል በማለት እንጂ ሌላ ነገር አይደለም
አንድ ታዳላለህ የሚል Comment ስላየሁ ነው
እኔ ማንን አላቅም ሁላቹም ለኔ አንድ ናቹ
ለዛ አንተ እድሉን አላገኘህም ማለት እኔ አዳላለሁ ማለት አይደለም
እንደዚ አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው ሲጀመረ የኛ family እንዴት እንደሆነ አላቅ