🙏🙏 አፋልጉኝ 🙏🙏
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱዋቸው እናታችን በቀን 03/06/2017 ዓ.ም እንደወጡ ወደ ቤታቸው አልተመለሱም ለመጨረሻ ጊዜ የታዩት ሳሪስ አቦ ቤተ/ክርስትያን አካባቢ ነው እና መናገር እና ሃሳባቸው መግለጽ ስለማይችሉ ያሉበትን የምታቁ በዚህ ስልክ ቁጥር ጠቁሙን ።
0953429684
0962171562
0943049266
እናት ያላቹ ! አትጨክኑባቸው SHARE አድርጉላቸው ። 🙏