ውሸታም
አይደል በቁንጅንና በጸባይ ቁመና
እውነት የወደድሽው መች የኔን ሆነና
ሲነግሩኝ ስላንቺ ምትወጂውን ሁላ
ቀረብኩሽ ሆንኩና ጥዬ እኔን ከሆላ
በልብሽ ላይ ካለ መሰሉ እኔነቴ
ልነግርሽ ፈራሁኝ ብዬ ኦ ከራቅሽኝ
ውሸታም ውሸታም ውሸታም ሆንኩ እኔ
ውሸታም ውሸታም ለፍቅርሽ ውሸታም
ውሸታሙ እኔ ውሸታም
ውሸታሙ እኔ ውሸታም
ከቀናው መንገዴ ያወጣኝን ፍቅርሽ
ያልሆንኩ እንድሆን አየው አንቺው ሆንሽ
የልቤን ገጽታ የኖርኩትን ሂወት
ሽፍንፍን አድርጌ ካባን የደረብኩት
የሚቀር ቢመስልም እውነቱ ተዳፍኖ
ህሊናዬ ይለኛል ኦ ውሸታም
ውሸታም ውሸታም ውሸታም ሆንኩ እኔ
ውሸታም ውሸታም ለፍቅርሽ ውሸታም
ውሸታሙ እኔ ውሸታም
ውሸታሙ እኔ ውሸታም
ይቅርታሽን ይሻል አው ይሻል
ዛሬ ይነግርሻል
አጊ ቤ ታሂ ገረ
እንማቸሂ በርማጀ
ውሸታም ውሸታም ውሸታም ሆንኩ እኔ
ውሸታም ውሸታም ለፍቅርሽ ውሸታም
ውሸታሙ እኔ ውሸታም
ውሸታሙ እኔ ውሸታም
አይደል በቁንጅንና በጸባይ ቁመና
እውነት የወደድሽው መች የኔን ሆነና
ሲነግሩኝ ስላንቺ ምትወጂውን ሁላ
ቀረብኩሽ ሆንኩና ጥዬ እኔን ከሆላ
በልብሽ ላይ ካለ መሰሉ እኔነቴ
ልነግርሽ ፈራሁኝ ብዬ ኦ ከራቅሽኝ
ውሸታም ውሸታም ውሸታም ሆንኩ እኔ
ውሸታም ውሸታም ለፍቅርሽ ውሸታም
ውሸታሙ እኔ ውሸታም
ውሸታሙ እኔ ውሸታም
ከቀናው መንገዴ ያወጣኝን ፍቅርሽ
ያልሆንኩ እንድሆን አየው አንቺው ሆንሽ
የልቤን ገጽታ የኖርኩትን ሂወት
ሽፍንፍን አድርጌ ካባን የደረብኩት
የሚቀር ቢመስልም እውነቱ ተዳፍኖ
ህሊናዬ ይለኛል ኦ ውሸታም
ውሸታም ውሸታም ውሸታም ሆንኩ እኔ
ውሸታም ውሸታም ለፍቅርሽ ውሸታም
ውሸታሙ እኔ ውሸታም
ውሸታሙ እኔ ውሸታም
ይቅርታሽን ይሻል አው ይሻል
ዛሬ ይነግርሻል
አጊ ቤ ታሂ ገረ
እንማቸሂ በርማጀ
ውሸታም ውሸታም ውሸታም ሆንኩ እኔ
ውሸታም ውሸታም ለፍቅርሽ ውሸታም
ውሸታሙ እኔ ውሸታም
ውሸታሙ እኔ ውሸታም