እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰን! አደረሳችሁ!
ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ? ሉቃ. ፳፬፥፭
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
“ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሠላም፤
ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ፡፡ ዲያብሎስን አሰረው፤ አዳምን ነጻ አወጣው፡፡ ሰላም! ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ኾነ፡፡”
የክርስቶስ ትንሣኤ እንደ እንግዳ ደራሽ፣ እንደ ውኃ ፈሳሽ አይደለም፡፡ ከጥንት በነቢያት የተነገረ፤ በኋላም እርሱ ክርስቶስ ከመሞቱ አስቀድሞ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው፤ ደግሞም በመነሣት የገለጠው፤ ሐዋርያትም በግልጥ ለዓለም የመሰከሩት ምሥጢር ነው፡፡🥰🥰🥰