በመጨረሻም Ton Going to pump ከ pavel እስር በኋላ Ton በእጅጉ የተጎዳ ሲሆን እስከ 4$ ወርዶ ነበር ::
ከረጅም ጊዜ በኋላ ዛሬ ቀን ወጥቶለት 6$ መግባት ችሏል::
Ton በዚሁ Pump ማድረግ ከቀጠለ በ Ton Ecosystem ያሉት Crypto ዎች አሪፍ ጨማሪ ሊያሳዩ ይችላሉ
So ያላችሁን Dogs, Notcoin, Hmstr, any Ton ecosystem ካላችሁ በቅርበት ገበያውን ተከታተሉ