#ጥቆማ
👉 Crypto Trade የምታደርጉ ሰዎች ይቺን Principal እንዳትረሱ Buy at low📈 and sell at high. 📉
👉 ሲቀንስ ወይኔ ጉዴ ብላቹ የምትሸጡ ሲጨምር ደሞ አመለጠኝ ብላቹ የምትገዙ ሰዎች FOMO ( Fear of missing out) አለባቹ ነው የሚባለው።
❗️ ይህን ስላቹ ደሙ ቀይ ሲሆን ግዙ ማለት ብቻ ሳይሆን Higher Time Frame ወይም ደሞ የ Marketሁን Trand ማየት አለባቹ። Trand is Your Friend 🤙