✨አባል ይሁኑ ፡ አባልነትዎን ያሳድሱ✨
የኢ.ስ.ሳ.ሶ አባል ነዎት ?
አባልስ ከሆኑ አባልነትዎን በጊዜ አሳድሰዋል?
የኢ.ስ.ሳ.ሶ አባል መሆን / አባልነትዎን ማሳደስ ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል ሆኗል!
ከእርስዎ የሚጠበቀው ባሉበት ሆነው በሞባይል ስልክዎ ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ አማካኝነት መመዝገብ እና ዓመታዊ የአባልነት መዋጮዎን በሞባይል ባንኪንግ / በባንክ ገቢ ማድረግ ወይንም በአዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ቢሮ ቁጥር 405 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ለመመዝገብ ይሄን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
#ESSS #Membership #SpaceMembership

ከላይ ባለው ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ሲመዘገቡ በኢሜይልዎ የዲጂታል የአባልነት መታወቂያ የሚላክልዎ ሲሆን ፤ የታተመ መታወቂያ ከፈለጉ በአካል ቢሯችን መምጣት ይጠበቅብዎታል።
#ESSS #Membership #SpaceMembership