🪐ፕላኔተሪ አላይመንት/የፕላኔቶች ሰልፍ🌍
ከጥር 13 - 17 ፤ 2017 ዓ.ም የፕላኔቶች ሰልፍ ምንድን ነው? የፕላኔቶች ሰልፍ በርካታ ፕላኔቶች በአንድ ጊዜ በፀሐይ በአንድ ጎን ተሰልፈው የሚታዩበትን የስነ ፈለክ ክስተትን ለመግለጽ የሚያገለግል የስነ ፈለክ ቃል ሲሆን ፕላኔተሪ ፕሬድ ደግሞ በርካታ ፕላኔቶች በአንድ የምሽት ሰማይ ላይ በጋራ የሚታዩበትን ክስተት የሚገልጽ ቃል ቢሆንም መድበኛ የስነፈለክ ቃል ግን አይደለም። የፕላኔቶች ሰልፍ ሁለት የተለመዱ ፍቺዎች አሉት። የፕላኔቶች ሰልፍ ከፀሀይ ስርዓት በላይ...