OpenAI አዲስ ተከታታይ AI ሞዴሎችን መልቀቅ ሊጀምር ነው።
እነዚህ ሞዴሎች ለየት የሚያደርጋቸው ጥያቄ ለመመለስ ረዘም ያለ ጊዜ በማሰባቸው ሲሆን ውስብስብ ጥያቄውችን በቀላሉ ለመመለስ ይረዳሉ ሲል openAI አስታውቋል።
በሳይንስ፣ በኮዲንግ እና በሂሳብ ዙርያ ከዚህ ቀደምት ከነበሩ ሞዴሎች በተሻለ ውስብስብ ስራዎችን በማገናዘብ እና ከባድ ችግሮችን መፍታት ይችላሉ።
OpenAI በዚህ ዙርያ
"እነዚህ ሞዴሎች ልክ እንደ አንድ ሰው ምላሽ ከመስጠታቸው በፊት ችግሮችን በማሰብ ብዙ ጊዜ እንዲያሳልፉ አሠልጥነናቸዋል። በስልጠና፣ የአስተሳሰብ ሂደታቸውን ማሻሻል፣ የተለያዩ ስልቶችን መሞከር እና ስህተቶቻቸውን ማወቅ እንዲችሉ አድርገናል" ብሏል።
በዛሬው እለትም OpenAI-o1 model የተለቀቀ ሲሆን ወደፊት ተመሳሳይ ሞዴሎች እንደሚለቀቁ አስታውቋል።