ፕሪምየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Telegram


🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹
💥 ይህ ትክክለኛው የፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነው!!
👉 በዚህ ቻናል
➠ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ መረጃ
➠ የፕ/ሊጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
➠ለማስታወቅያ ስራ :- @Habta77

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Telegram
Статистика
Фильтр публикаций


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 6ተኛ ሳምንት ጨዋታ

🔴 ተጠናቀቀ

✅ ዎልቭስ 1⃣-2⃣ ሊቨርፑል
#ኖውሪ #ኮናቴ
                        #ሳላህ(PK)

🏟 ሞሊኔክስ ስታድየም

✉️Live On @Premier_League_Et


በጨዋታው የተቆጠሩ ግቦችን ለመመልከት👇👇👇

https://t.me/+u8CmbIlFnZA4ZjE0


95"||ዎልቭሶች በቀረችው ደቂቃ ውስጥ ግብ ለማስቆጠር እየጣሩ ነው!


ተነጠቁ!


94"||ዎልቭስ ኳስ ይዘዋል!


93"||ኦኦኦኦ ሊቨርፑሎች ሌላ ግብ ለመጨመር ተቃርበው ነበር ነገር ግን ትሬንት ከጨዋታ ውጭ ሆነ!


91"||ዎልቭሶች እያስጨነቁ ነው


90"||መደበኛው ዘጠና ደቂቃ ተጠናቆ የባከነ ስድስት ደቂቃ ተጨምሯል!


88"||ሮበርትሰን ወጥቶ ጎሜዝ ገብቷል!


87"||ፎርቢስ የቢጫ ካርድ የመልክቷል ሮበርትሰን ላይ በሰራው ጥፋት!


86"||ሮበርትሰን ላይ ጥፋት የተጎዳ ይመስላል ሜዳ ላይ ወድቋል!


ሊቨርፑል ካሸነፈ ቪላ እስኪጫወት የሊጉ መሪ ይሆናል!


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 6ተኛ ሳምንት ጨዋታ

      🔴 85"ደቂቃ

✅ ዎልቭስ 1⃣-2⃣ ሊቨርፑል
    #ኖውሪ            #ኮናቴ
                           #ሳላህ(PK)

🏟 ሞሊኔክስ ስታድየም

✉️Live On @Premier_League_Et


ባለፉት 5 ደቂቃዎች ውስጥ ሊቨርፑል 82 በመቶ የሚሆነውን የኳስ ቁጥጥር ይዘዋል!


84"||ዎልቭስ አደገኛ ካውንተር አግኝተው ነበር ነገር ግን ሊቨርፑሎች አዳፍተው ተቀበሏቸው!


82"||ሊቨርፑል ልክ ቅድም በአርሰናል እንደተመለከትነው ተደጋጋሚ የማዕዘን ምቶችን እያስመለከቱን ነው!


80"||ጨዋታው እየተረጋጋ መጥቷል!


78"||ኮርና አግኝተው ነበር ሊቨርፑሎች ነገር ግን አልተጠቀሙበትም!


ጨዋታው በዚህ ውጤት ከተጠናቀቀ ሊቨርፑል ሊጉን በ15 ነጥብ መምራት ይጀምራል።


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 6ተኛ ሳምንት ጨዋታ

      🔴 77"ደቂቃ

✅ ዎልቭስ 1⃣-2⃣ ሊቨርፑል
    #ኖውሪ            #ኮናቴ
                           #ሳላህ(PK)

🏟 ሞሊኔክስ ስታድየም

✉️Live On @Premier_League_Et

Показано 20 последних публикаций.