የሚመራኝን ተጠየፍኩት!
ከኋላው ቀርቼ የራሴን መንገድ ቀደድኩ።
ተከታይም አላፈራሁም ነበር።
የሚስተካከለኝም አልነበረኝም።
ጉዞውን ሁሉ በራሴ አሸነፍኩ።
መዳረሻዬ ላይ ግን መሰሎቼን አገኘሁ።
ደስም አለኝ!
.................
©Ribka Sisay
May 23, 2022
@ribkiphoto
...............
ከኋላው ቀርቼ የራሴን መንገድ ቀደድኩ።
ተከታይም አላፈራሁም ነበር።
የሚስተካከለኝም አልነበረኝም።
ጉዞውን ሁሉ በራሴ አሸነፍኩ።
መዳረሻዬ ላይ ግን መሰሎቼን አገኘሁ።
ደስም አለኝ!
.................
©Ribka Sisay
May 23, 2022
@ribkiphoto
...............