ሙሐመድ ይባላል።የኦቲዝም ተጠቂ ጋዛዊ ህፃን ነው።የወራሪው ሰራዊት ቤታቸውን በሐይል ሰብረው ገቡና ሁሉንም የቤተሰብ ክፍል ከቤቱ ውጭ እንዲወጡ አደረጉ።ሙሐመድ ከተቀመጠበት ወንበር መንቀሳቀስ ስለማይችል መውጣት አልቻለም ።እናት ልጇን ተሸክማ ለመውጣት ስትሄድ ከልክለዋት በኃይል ልጇን ጥላ እንድትወጣ አደረጉ።
ከዚያም በቤት ውስጥ ያሰለጠኗቸውን ውሻዎች ለቀቁባቸው።ውሻው አካሉን እየቀረጣጠፈ እየበላ፤ደሙን ሲያይ:-
"በቃህ የኔ ውድ በቃህ!" ይለው ነበር።
የሚያውቀው ቃላት፤የሚያውቀው ነገር ሁሉ መልካም ነበር።
ከጊዜያት ቆይታ በኃላ ቤተሰቦቹ ወደቤት ሲመለሱ ያገኙት አካላቱ በውሻ የተቦጫጨቀ የሙሐመድን ሬሳ ነበር።
ሁሉንም ተመልካች የሆንከው ጌታ ሆይ እኛ ምንም አቅም የለንም በበዳዮች ላይ ቅጣትህን አሳየን! 🤲