የሴቶች ማራቶን ዉድድር ዛሬ ረፋድ ላይ ይደረጋል።
የሴቶች ማራቶን ዉድድር ከ3 ሰዓት ጀምሮ የሚደረግ ሲሆን
አትሌት ትዕግስት አሰፋ ፤ አትሌት አማኔ በሪሶ እና አትሌት መገርቱ አለሙ ኢትዮጵያን ወክለው ይሳተፋሉ።
የፓሪስ ኦሊምፒክ ዛሬ ይጠናቀቃል።
መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን
የሴቶች ማራቶን ዉድድር ከ3 ሰዓት ጀምሮ የሚደረግ ሲሆን
አትሌት ትዕግስት አሰፋ ፤ አትሌት አማኔ በሪሶ እና አትሌት መገርቱ አለሙ ኢትዮጵያን ወክለው ይሳተፋሉ።
የፓሪስ ኦሊምፒክ ዛሬ ይጠናቀቃል።
መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን