Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


why tho? 🤣🤣




አንድ ቀን የሆነች ልጅ ፍቅረኛዋን 💑ቤት ይዛ መታ ለአባቱዋ👴 ልጁን ማግባት እንደምትፈልግ ትነግረዋለች🗣 ።
አባትየውም ልጁን ለትንሽ ደቂቃ ካወራው በሁዋላ ልጁን ማግባት እንደማትችል🚫 ይነግራታል ምክንያቱም ከሌላ የወለደው👶 ወንድሙአ እንደሆነ ይነግራታል።
አባቱአ እንደዚህ ሲላት 5ኛ ጊዜዋ 😭😭ነው
በጣም ትናደድ😤😡😡😠 እና ወደ እናቱአ ጋር 🚶‍♀🚶‍♀ትሄዳለች

ልጂቱ: "🗣እማ.....ህይወትሽን ሙሉ ምን ስትሰሰሪ ነበር🤔? አባቴ የከተማውን ሴቶች
አስወልዶ🍆😋 አሁን ከምወዳቸው  5 ሰዎች አንዱንም ማግባት አልቸቻልኩም😭😭😓 ሁሉም ወንድሞቼ ሁነው ተገኙ"

እናቲቱ: " እረ ማሬ😘  አትጨነቂ, 'የፈለግሽውን ማግባት ትችያለሽ😲👰 ከሚትፈልጊያቸው ሰዎች, 
እሱ አይደለም አባትሽ። 

ብላት እርፍ😅😂🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅


አዝግ  ለሆኑ ቀለዶች🤣🤣🤣🤣🤣
ይቀላቀሉን👇👇👇
https://t.me/funnymemesonly1
የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ ሼር 😉👍


⭕️ ለግሬድ ተብሎ⭕️


አንድ የ ዩኒቨርስቲተማሪ ናት
በስራ ሰዐት ጠብቃ ወደ ወጣት ፕሮፌሰር👱 ቢሮ ገብታ በጉልበታ ተንበርክካ በማፀን ሁኔታ🙏🤔

ልጂቱ:– ማንኛውንም ነገር አደርጋለሁ ይህን ፈተና ለማለፍ።😁

ወደሱ ጠጋ እያለች ፣ ፀጉሩአን ወደሁዋላ እያደረገች ዐይን ዐይኑን 👀ትርጉም ባለው መልኩ እየተመለከተችው💋


በለሰለሰ ድምፅ
ልጂቱ:–" ማ。。。ማንኛውንም ነገር"


ፕሮፌሰሩ:– "ማንኛውንም ነገር "
ብሎ ተየቃት


ልጂቱ:— "አዎ ማንኛውንም "
ነገር አለችው
.
ድምፁን ለስለስ አርጎ አሁንም በድጋሚ
ፕሮፌሰሩ:–" ምንም ነገር ቢሆን"
ብሎ ድጋሚ ተየቃት.....
.
.
ልጂቱ:– " አዎ ማንኛውን ነገር"
ይሁን አለቺው.
.
.
ድምፁን አለስልሶ
በማንሾካሾክ ድምፅ
ፕሮፌሰሩ:–
.
.
.
.
"ለምን አታጠኚም "
አላላትም 😂😂😂😂😂
ተመቸኝ 😅😅😅😅😅😅
🤣🤣🤣🤣🤣 👍👍👍😂😂😂😂😂😂


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


🌼 Happy New Year 2015🌼

መልካም አዲስ አመት


ስምህ ፋንቱ ሆኖ
ዲቻው ጀለስህ ሰው በተሰበሰበበት ሲጠራህ


ፓንቱ!
@karamemesonly1


ሚስቱን በሸክላ ሳህን ፈንክቶ ፍርድ ቤት ቀርቦ ዳኛው "በሰራኸው ነገር ተፀፅተካል?" ይለዋል

"እንዴት አልፀፀት ክቡር ፍርድቤት ሳህኑ እኮ አዲስ ነበር"።🙆‍♂

😜😂😄🤣
@karamemesonly1


የዘንድሮ ድመቶች ርቧቸው አይጥ ያዙ ስትላቸው..


*
እኔ የንፁሃን ደም አላፈስም!
ወተት ስጡኝ!
@karamemesonly1






ከጀለሶች ጋር ተሰብስባቹ እያወራቹ ነርሱ ጀለስ ጥልቅ እያለ ሲያስቸግርህ...


እስኪ ሲስተር ዝም በይ!😂😂😂😂
@funnymemesonly1


ጎረቤት ለቅሶ ላይ ግማሹ ወይኔ ወንድሜ ግማሹ ወይኔ እህቴ እያለ ሲያለቅስ ስትሰማ


ዲጄ ሊ ሞተች እንዴ?
😂🤣😂🤣🤣
@funnymemesonly1


አጭሩ ጀለስ ፀጉርህ በጣም እየገባ ነው ሲልህ

ማን ነገረህ?
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@funnymemesonly1



Показано 20 последних публикаций.

65

подписчиков
Статистика канала